Address
304 North Cardinal St.
Dorchester Center, MA 02124
Work Hours
Monday to Friday: 7AM - 7PM
Weekend: 10AM - 5PM
Address
304 North Cardinal St.
Dorchester Center, MA 02124
Work Hours
Monday to Friday: 7AM - 7PM
Weekend: 10AM - 5PM



መሥከረም 27/18 የጉራጌ ዞን ምክር ቤት የ2017 ዓ.ም አፈፃፀም የፎረም ውይይት አካሂዷል።ምክርቤቱ ባደረገው አጠቃላይ የተግባር አፈፃፀምና የህዝብ ተጠቃሚነት በማረጋገጥ በዞኑ ከሚገኙ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች በማህበራዊ ዘርፍ 1ኛ ከአጠቃላይ ሴክተሮች 3ኛ ደረጃ በመያዝ የዞኑ ባህል ቱሪዝም መምሪያ የዋንጫና የሰርተፍኬት ሽልማት ተበርክቶለታል።

የጉራጌ የታሪክ፣ የቋንቋና የባህል ሲንፖዚየም በወልቂጤ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት በመካሄድ ላይ ነው። የጉራጌ ማህበረሰብ ለዘመናት ሲገለገልባቸው የቆዩ ባህላዊ መገልገያ ቁሳቁሶችና ቅርሶች እንዳለው ይታወቃል። በኤግዚብሽኑም የጉራጌ ባህላዊ ምግቦች፣ የእደጥበብ ስራዎች ፣ አልባሳቶች፣ ፎቶ ጋላሪዎችና ሌሎችም ማህበረሰቡን የሚገልጹ ልዩ ልዩ ባህላዊ…

የሁለቱ የጉራጌ ዞን አስተዳደሮች፣ የጉራጌ ልማትና ባህል ማህበር እና የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ በጋራ ያዘጋጁት የጉራጌ ታሪክ፣ ባህልና የቋንቋ ሲምፖዚየም በጉራጌ ዞን በወልቂጤ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝደንት ዶ/ር ፋሪስ ደሊል ዩኒቨርቲው ከመማር ማስተማር ስራው ባሻገር ለአካባቢው ማህበረሰብ የማህበረሰብ አገልግሎት የጥናትና…

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት (ዶ/ር) ፋሪስ ደሊል ለማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ እንደገለፁት ዩኒቨርሲቲው የጉራጌን ባህል እና ቋንቋ በማሳደግ ረገድ የተለያዩ ጥናቶችን በማካሄድ ኃላፊነቱን እየተወጣ ይገኛል። ቋንቋና ባህል ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚሸጋገር ትልቅ እሴት እንደመሆኑ መጠን በጥናትና ምርምር ስራዎች…

የጉራጌ የባህል፣ የቋንቋና የታሪክ ሲፖዚየም በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች ተካሂዷል። የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ እንዳሉት የጉራጌ ባህል ቋንቋ እና ቅርሶች እንዲለሙ እንዲተዋወቁ እና ለትውልድ እንዲሸጋገሩ በርካታ ስራዎች እየተሰሩ መሆኑ ገልጸዋል። የጉራጊኛ ቋንቋ ለማሳደግ በቅድመ አንደኛ…

የጉራጌ የባህል ፣ የቋንቋና የታሪክ ሲፖዚየም በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ ተካሂዷል። የምስራቅ ጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሙስጠፋ ሀሰን በማጠቃለያ ሀሳባቸው እንደተናገሩት አንድነትን በማጠናከርና የጋራ እሳቤ በመያዝ የጉራጌ ማህበረሰብ ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ይገባል ብለዋል። ጉራጌ የራሱ የሆነ ባህል ፣ቋንቋ ፣ታሪክ እና…

የጉራጌ የባህል፣ ቋንቋና ታሪክ ሲምፖዚየም በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች ተካሂዷል። የጉራጌ ልማት ባህል ማህበር የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ሺሰማ ገብረስላሴ እንዳሉት ልማት ማህበሩ የጉራጌ ማህበረሰብ አንድነትና አብሮነት ይበልጥ እንዲጎለብት ከመስራት ባለፈ የማህበረሰቡ ባህል፣ ታሪክና ቋንቋ ለማሳደግ ስራዎች እየሰራ ይገኛል።…

የጉራጌ ቱባ ባህላዊ እሴቶች ሳይበረዙ ተጠብቀው ለትውልድ እንዲሸጋገሩና እንዲተዋወቁ ከባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት እየተሰራ መሆኑ የጉራጌ ዞን ባህል ቱሪዝም መምሪያ አስታወቀ። የጉራጌ ዞን ባህልና ቱሪዝም መምሪያ ሀላፊ ወይዘሮ መሰረት አመርጋ ሀገር በቀል ዕውቀቶችን ለማጎልበትና ለማሸጋገር መሰነድና ማስተዋወቅ ላይ ትኩረት መሰጠቱን…