እንኳን ደስ አለን!!

መሥከረም 27/18

የጉራጌ ዞን ምክር ቤት የ2017 ዓ.ም አፈፃፀም የፎረም ውይይት አካሂዷል።ምክርቤቱ ባደረገው አጠቃላይ የተግባር አፈፃፀምና የህዝብ ተጠቃሚነት በማረጋገጥ በዞኑ ከሚገኙ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች በማህበራዊ ዘርፍ 1ኛ ከአጠቃላይ ሴክተሮች 3ኛ ደረጃ በመያዝ የዞኑ ባህል ቱሪዝም መምሪያ የዋንጫና የሰርተፍኬት ሽልማት ተበርክቶለታል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *